languages en

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና
Install Now
የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና
የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

Developer: Ethiomapps
App Size: Varies With Device
Release Date: Feb 28, 2020
Price: Free
3.2
255 Ratings
Size:
Varies With Device
Download APK
Google Play

Screenshots for App

Mobile
ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች እንዴት ይሰራሉ የሚለውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ
Show More
More Information about: የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና
Price: Free
Version: 5.0
Size: Varies With Device
Release Date: Feb 28, 2020
Content Rating: Everyone
Developer: Ethiomapps
Developer Apps:

Whatsapp
Vkontakte
Telegram
Reddit
Pinterest
Linkedin
Hide