About: የአማርኛና ትግርኛተረቶች - Amharic Tale
Diese App enthält Geschichten in AMHARIC und TIGRINYA, 2 IN 1. Die meisten Geschichten sind in Äthiopien und Eritrea allgemein bekannt, und wir haben versucht, andere Geschichten aus verschiedenen Gebieten aufzunehmen. Einige der Geschichten in dieser App enthalten ...
✔ Amharische Geschichten: -
❤ በሰፈሩት ቁና!
❤ ዝሆንና አውራ ዶሮ
❤ አይጥዋን የት ላድርጋት ...
✔ Tigrigna-Geschichten: -
❤ ትምክሕትን መዘዛን
❤ መርዓ በዓልፀጋ
❤ ሓርማዝን ኩኩናይን ...
Diese App ist darauf vorbereitet, den Benutzern eine bessere Benutzeroberfläche und pädagogische Vorteile zu bieten. Insbesondere wenn Sie Kinder haben, die im Ausland leben, ist diese App Ihre Wahl, mit der sie ihre Kultur besser verstehen können.
የአማርኛና የትግርኛ ተረቶች በሁለቱም ቋንቋ የቀረበ የቀረበ። አብዛኛዎቹ ተረቶች የተገኙት ከድሮ የ ኢትዮጵያና የ ኤርትራ ተረቶች ሲሆኑ ፤ አስተማሪ ናቸው ያልናቸው ተረቶች ደግሞ ከሌላ አካባቢ አካትተናል።
ይህ አፕሊኬሽን አስተማሪና አዝናኝ ከመሆኑም በላይ በስራ ምክንያት ዉጭ አገር ለሚኖሩ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው ባህላቸውን ለማወቅ እጅግ ይጠቅማል። የተካተቱት ተረቶች በትንሹ እኚህ ይመስላሉ ፦
✔ የአማርኛና: -
❤ በሰፈሩት ቁና!
❤ ዝሆንና አውራ ዶሮ
❤ አይጥዋን የት ላድርጋት ... ወዘተ
✔ የትግርኛ: -
❤ ትምክሕትን መዘዛን
❤ መርዓ በዓልፀጋ
❤ ሓርማዝን ኩኩናይን ... ወዘተ
ዘናና ፈታ ይበሉልን።
የተለየ ፊቸር ለአይን እንደማይጎዳ ተደርጎ የተዘጋጀ።